×
ፈልግ
ስለህይወት እና ስለእግዚአብሄር በነፃነት
 ጥያቄ የሚጠይቁበት ድረገጽ

እንኳን ደህና መጡ

ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ ህይወትዎ እንዲገባ ለመጠየቅ ስለወሰኑ እንኳን ደስ አሎት።

ቀጥሎስ?

ይህ ሀይማኖት ቢሆን ኖሮ አንድ ሰው ብዙ አይነት ህጎችን፡ ስርዓቶችን እና ማድረግ የሚጠበቅቦትን ነገሮች ምናልባትም ብዙ የሚገዙትን ነገሮች እንዲሰጣችሁ ትጠብቁ ነበር።

ነገር ግን ኢየሱስን ወደህይወትዎ እንዲገባ ሲጠይቁት ሀይማኖትን አይደለም የተቀላቀሉት።

ይልቁንም ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት ማድረግን ነው የጀመሩት።

ያ በጣም የሚያስደንቅ ነገር ነው።

ምናልባት አሁን ከእግዚአብሄር ጋር ህብረት መጀመር ምን ሊመስል እንደሚችል እያሰቡ ሊሆን ይችላል ወይም እግዚአብሔርን የበለጠ እንዴት ማወቅ እንደሚችሉ እያሰቡ ሊሆንም ይችላል።

ለዚህም አዲስ ህይወት addishiwot.net የተሰኘ ሌላ ድህረገፅ አዘጋጅተንልዎታል።

ይህም በተለይም ከእግዚአብሄር ጋር በጀመሩት አዲስ ህብረት ይበልጥ ማደግ እንዲችሉ ይረዳዎታል።

ወደ ድህረገፁ እንደገቡ “የመንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ” የተሰኘ ተከታታይ ትምህርት እንዲመዘገቡ ግብዣ ይቀርብሎታል ። በድህረፁ ያሉ ይዘቶች በሙሉ ለእርሶ የተዘጋጁ ቢሆኑም እርሱ ደግሞ የበለጠ ለመጀመር ይረዳውታል ።

እባክዎን እሁኑኑን ይህን ሊንክ በመጫን ወደ ድህረገፁ ይሂዱ addishiwot.net