×
ፈልግ
ስለህይወት እና ስለእግዚአብሄር በነፃነት
 ጥያቄ የሚጠይቁበት ድረገጽ

እግዚአብሔርን የበለጠ ማወቅ
የዮሐንስ ወንጌል ተከታታይ ጥናት

“የዮሐንስ ወንጌል ተከታታይ ጥናት” በኢሜል ይመዝገቡ።

* አስፈላጊ

ከእግዚአብሔር ጋር ይበልጥ እንደትተዋወቁ ብሎም በመንፈሳዊ ሕይወታችሁ እድገት እንድትቀጥሉ ተከታታይ የኢሜይል ትምህርት ነው፡፡ ትምህርቱ የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ላይ ሲሆን ይህ ትምህርት የተወሰደው ከአጋር አገልግሎታችህን እንግሊዘኛ ድህረ ገፅ www.startingwithgod.com ከሚለው ከኢንግልዘኛ ወደ አማርኛ በመቶርጎም ነው።

ሰላም

ይህን የመንፈሳዊ ሕይወት ጅማሬ ተከታታይ ትምህርት ለመካፈል ፈቃደኛ በመሆናችሁ ደስ ብሎኛል፡፡ ይህ አሁን የምልክልችሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው፣ ምክንያቱም ይህ ትምህርት እግዚአብሔርን በደንብ እንድታውቁት ስለሚያደርጋችሁ ፡፡ የዮሐንስ ወንጌል ስለ እግዚአብሔር በርካታ እውነቶችን በውስጡ አዝሏል ደግሞም ከእግዚአብሔር ጋር ያላችሁን ግንኙነት እንዴት ልትመለከቱት እንደሚገባ ያሳያል፡፡

በሁለት ምክንያቶች፣ የዮሐንስን ወንጌል ከእኔ ጋር አብራችሁ እንደታጠኑ እጋብዛችኃለው፡

1ኛ፡ ኢየሱስን በደንብ እንድታውቁት፡፡

2ኛ፡ ለቀሪው ዘመናችሁ መጽሐፍ ቅዱስህን በግል እንዴት ማጥናት እንደምትችሉ እንደምሳሌ ለማሳየት፡፡

ምላሽ የሚጠበቅበት የቤት ሥራ የለበትም ምንም ተጨማሪ ነገርም አንጠይቅም፡፡ በዮሐንስ ውስጥ የሚገኙትን ዋና ዋና ነጥቦች እንጂ ሙሉ ጥቅሶቹን በጠቅላላ አንሸፍንም፡፡

እንደተለመደው፣ በማንኛውም ጊዜ ደግሞ ማቋረጥ ይቻላል፡፡ ምርጫው በሁሉም ኢሜይሎች ግርጌ መጨረሻ ላይ ይቀመጣል፡፡

ለመጀመር ከታች ያለውን መገናኛ ሊንክ ተጫኑ፣ ከጥቂት ደቂቃዎቸ በኋላ በኢሜል ሳጥን ውስጥ የመጀመሪያው ጥናት ይደርሳችኃል፡፡

በጠቅላላው ትምህርት ደስ እንደምትሰኙ አስባለሁ!

ምህረት ጥላሁን
HabeshaStudent.com


ሼር ያድርጉ
WhatsApp Share Facebook Share Twitter Share Share by Email More