×
ፈልግ
ስለህይወት እና ስለእግዚአብሄር በነፃነት
 ጥያቄ የሚጠይቁበት ድረገጽ

ሰስለዚህ ድረገጽ

habeshastudent.com ስለህይወት እና ስለእግዚአብሄር በነፃነት ጥያቄ የሚጠይቁበት ድረገጽ

ይህ ድረገጽ የተለያዩ መንፈሳዊ መጣጥፎችን፣ ዕውነተኛ የሕይወት ልምዶችን፣ በሕይወት ላይ ያተኮሩ ጥያቄና መልሶችን ይዟል፡፡ በተጨማሪም እግዚአብሔርን አስመልክቶ በውስጥዎ የሚመላለሱትን ጥያቄዎች ጠይቀው መልስ የሚያገኙበት ነው፡ የጥያቄዎን መልስ በግል ኢሜል አድራሻዎ ልንልክልዎ ዝግጁ ነን፡ ፍላጎታችን እግዚአብሔር ለእርስዎ ያዘጋጀልዎትን የፍቅር ጥሪ እንዲያውቁ፣ እንዲቀበሉና ዛሬዉኑ ይህንን አስደናቂ ግንኙነት እንዲጀምሩ መርዳት ነው፡

ይህ ድረገጽ በግሬት ኮሚሽን ሚኒሰተሪ- ኢትዮጵያ ድጅታል ስትራቴጂ አገልግሎት፤ የተዘጋጀ ነው፡፡

እግዚአብሔርን በማወቅ የሚገኘውን የሕይወትና የፍቅር ስጦታ እንደሚቀበሉት ተስፋ እናደርጋለን፡ የሰው ልጅ ልብና አዕምሮ የሚፈልገውን በፍቅር የተሞላ ግንኙነት የሚያረካ እግዚአብሔር ለእኛ ካዘጋጀው ወዳጅነት በላይ ምንም ነገር አይኖርም፡


 ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነትን እንዴት እንደምትጀምር
 ጥያቄ አለኝ

ሼር ያድርጉ
WhatsApp Share Facebook Share Twitter Share Share by Email More